Dwcom Deutsche Welle public
[search 0]
More
Download the App!
show episodes
 
Artwork

1
Inside Europe

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
Weekly
 
The original European current affairs podcast from Germany’s international broadcaster. Bringing you expert analysis and on-the ground reporting from the European capitals and beyond. Join host Kate Laycock and DW’s network of seasoned correspondents for your weekly dose of euro-politics and culture. Published every Thursday.
  continue reading
 
Artwork

1
Don't Drink the Milk

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
Monthly+
 
We trace the unexpected backstories of everyday things – things that have traveled the world, by force, by chance, or by choice. How did this item or idea change as it moved through different cultures and eras on its way to you? And what surprising truths does its story reveal about our world today?
  continue reading
 
Artwork

1
Living Planet

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
Weekly
 
Every Thursday, a new episode of Living Planet brings you environment stories from around the world, digging deeper into topics that touch our lives every day. The prize-winning, weekly half-hour radio magazine and podcast is produced by Deutsche Welle, Germany's international broadcaster - visit dw.com/environment for more.
  continue reading
 
Artwork

1
Science unscripted

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
Weekly+
 
The science stories that will actually change your day — and maybe make you laugh. Science unscripted is a podcast, radio show & YouTube channel driven by listeners. Hello from Germany :)
  continue reading
 
Artwork

1
Cannabis Cowboys

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
Monthly
 
An investigative true crime podcast about cannabis. The Berlin-based company JuicyFields promised huge profits through investments in medicinal cannabis. Thousands of people worldwide trusted the company with their savings – and lost everything. It could be a scam the size of Wirecard or OneCoin. Some say the Russian mafia or South American drug cartels were involved. Others point to German aristocrats. Since JuicyFields went dead in July 2022, criminal investigations have been launched all ...
  continue reading
 
Artwork

1
DW AfricaLink

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
Daily
 
DW AfricaLink is packed with news, politics, culture and more — every weekday. From combating health issues and freedom of expression to finances, tolerance and environmental protection, we have it covered.
  continue reading
 
Artwork

1
የዓለም ዜና

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
Daily
 
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።
  continue reading
 
Artwork

1
Taba Ka Lashe

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
Monthly+
 
Shirin al´adu, addinai da kuma zamantakewa tsakanin al´ummomi dabam-dabam a duniya. Taba Ka Lashe shiri ne da ke duba batutuwan da suka shafi al'adu da zamantakewa tsakanin al'ummomi da mabiya addinai dabam-dabam a duniya da zummar kyautata zamantakewarsu, zaman lafiya da kuma fahimtar juna tsakani. Muna gabatar muku da shirin ta rediyo a kowane mako, kuna kuma iya sauraronsa a shafinmu na Internet da kuma ta kafar Podcast.
  continue reading
 
Artwork

1
ዜና መጽሔት

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
Daily
 
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መፅሔት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ያዳምጡ።
  continue reading
 
አንድሪያስ አሁንም አኸን ከተማ ነው የሚሰራው። ዶክተር ቱርማንም ለወደፊቱ ጋዜጠኛ አዲስ ስራ አለው። አስደሳችና ትልቅ ከተማ ይጠብቀዋል ፤ በርሊን። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ የሀላፊ ጊዜዎች ፤ ጥገኛ የሆኑ አረፍተ ነገር፣ የቅፅል እርባታ
  continue reading
 
Андреас сè уште работи во Ахен, но д р Тирман има нова работа за идниот новинар. Него го очекува уште поголем и повозбудлив град: Берлин. Граматички акценти: минато несвршено време, зависни реченици, деклинација на придавките.
  continue reading
 
Andreas ana shughuli nyingi za kufanya. Inambidi kushughulikia wageni hotelini, kuwatafutia wazazi wake chumba na pia kumhoji Charlemagne. Ziada ya hayo, wazazi wake wanamchunguza ex ni nani na wapi alikutana na binti yao. Mambo muhimu ya sarufi: Vitenzi vya utaratibu, wakati timilifu, uhusika usioungwa moja kwa moja.
  continue reading
 
Loading …
show series
 
ከራያ አላማጣና ሌሎች ወረዳዎች በርካታ ህዝብ እየተፈናቀሉ ስለመሆናቸው፤በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በኢትዮጵያ የሚገኙ የ 7 ሀገራት ኤምባሲዎች በጋራ ያወጡት መግለጫ ፤የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች እና ጸረ ሰላም የተባሉ ኃይሎች በጋምቤላ ስላደረሱት ጥቃት፣የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሰሞኑን ከዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ጋር ስላደረጉት ውይይትእና በሃሰተኛ ሰነድ ገንዘብ በማዘዋወር የተጠረጠሩት የሃይማኖት አባት ጉዳይBy DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
የኢራን እና የእስራኤልን ቁርቁስ በአንክሮ የሚከታተሉ ጉምቱ ዲፕሎማቶች እና ተንታኞች መካከለኛው ምሥራቅን የሚያዳርስ ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ሰግተዋል። በደማስቆ የተፈጸመ ጥቃት የሁለቱን ሀገራት የበርካታ አስርት ዓመታት የእጅ አዙር ፍልሚያ ገሀድ ቢያወጣውም በመካከላቸው በቂ ቂም እና አለመተማመን አለ።By DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
በቤጂንግ የግማሽ ማራቶን ውድድር ቻይናዊ ሯጭን ሆን ብለው አሸናፊ አድርገውታል የተባሉት ኢትዮጵያዊ እና ኬንያዊ አትሌቶች እንዲሁም ቻይናዊዉ አትሌት የወሰዱትን ሜዳሊያና ሽልማት ተነጠቁ። ኬንያ የመከላከያ ኢታማዦር ሹሙን ጨምሮ ሌሎች ዘጠኝ ከፍተኛ መኮንኖች በሄሊኮፕተር አደጋ ከሞቱ። ዛሬ በሃገሪቱ የሦስት ቀናት ሃዘን ታወጇል። በ1 ሚሊየን የምርጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን የሚሰጡ ህንዳውያን ለስድስት ሳምንታት የሚዘልቀዉን ምርጫ ዛሬ ጀመሩ። አሜሪካ በተመድ የፀጥታ ም/ቤት ውስጥ ሙሉ አባል ለመሆን ፍልስጤም ያቀረበችዉን ማመልከቻ ድምጽን በድምጽ የመሻር መብ…
  continue reading
 
Over one year, an armed struggle between rival generals in Sudan has morphed into a full blown civil war. Despite over 8 million displaced people, millions more in urgent need of humanitarian aid and no end to the war in sight, it seems Sudan is a forgotten conflict. We look at the state of war, what the obstacles to peace are, and why the internat…
  continue reading
 
ስለድንበር ውዝግቡ የመቐለ ነዋሪዎች ምን አሉ? ለወልቃይትና ራያ አወዛጋቢ አካባቢዎች ፖለቲካዊ መፍትሔ ተጠየቀ፤ የውጭ ጉዳይ መግለጫ ስለጄኔቫ ድጋፍ ማሰባሰብና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች፤አሳሳቢው የልጃገረዶች ጠለፋ በኮሬ ዞን፤ የሽዋልኢድ ዓመታዊ በዓል በጥንታዊቷ ሐረር ከተማየአውሮጳ ኅብረት ልዩ የመሪዎች ጉባኤ አጀንዳዎችና ውሳኔዎችBy DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የልጃገረዶች ጠለፋ መባባሱ ተገለጠ። በክልሉ ኮሬ ዞን ውስጥ «እየተባባሰ መጥቷል» ባሉት ጠለፋ የተነሳ ሴት ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት ለመላክ መቸገራቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ቡርኪና ፋሶ ሦስት የፈረንሳይ ዲፕሎማቶችን ከሀገር አባረረች። ፈረንሳይ ውሳኔውን አሳዛኝ ብላዋለች። የደቡብ ሱዳን ፖለቲከኞች በሀገሪቱ ምርጫ ለማካሄድ አስቸኳይ እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው የተመድ አሳሰበ። ኢራን እስራኤል የኒኩሊየር ተቋሟ ላይ ጥቃት የምትሰነዝር ከሆነ በአጸፋው የእስራኤልን የኒኩሊየር መሰረተ ልማት ኢላማ እንደምታደርግ አስጠነቀቀች።…
  continue reading
 
Crunch-time as the EU seeks a coordinated response to the Middle East conflicts, Turkey cracks down on trade with Israel, and after NatCon Brussels was shut down, we preview CPAC in Hungary. Also: Copenhagen’s historic Stock Exchange burns down, what the world can learn from Ukraine's DIIA app, why Icelanders disapprove of their new PM and we head …
  continue reading
 
Mercury’s a known pollutant in fish, but did you know one of the biggest mercury emitters is actually small-scale gold mining? From sunken ships to shihuahuaco trees, we take a deep dive into the astounding history and science of mercury and the solutions that could break its toxic cycle.By DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
የአማራ ክልላዊ መንግሥት ከአወዛጋቢ አካባቢዎች እንዲወጣ ለህወሃት ያስተላለፈው ማስጠንቀቂያ፤ባለፈው ዓርብ አዲስ አበባ ላይ መገደላቸው የተነገረው የፋኖ አባላት አስከሬን እስካሁን ለቤተሰቦቻቸው አለመሰጠቱ፤ ከጋዜጠኞች ጋር እንዲወያዩ ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ጥያቄ መቅረቡ፤ ለኢትዮጵያ የሰብአዊ እርዳታ ጄኔቫ ላይ ከ600 ሚሊየን ዶላር በላይ መሰብሰቡን የተመድ የሰብአዊ እርዳታ ማስተባበሪያ መግለጹ፤ በአሶሳ የተካሄደውን የግብርና ኢንቨስትመን መድረክBy DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
ባለሙያዎች እንደሚሉት በተንቀሳቃሽ ስልኮች፣በታብሌት፣በቴሌቪዝን እና በሌሎች ዲጅታል መሳሪያዎች ላይ ረዘም ያለ ጊዜ የሚያሳልፉ ልጆች ለጭንቀት እና ለመረበሽ፣ ለትኩረት ማጣት፣ ለንግግር እና ለቋንቋ መዘግየት እንዲሁም ለግንዛቤ እድገት ውሱንነት ይዳረጋሉ። የሰዎችን ስሜት የመረዳት እና የመግባባት ችሎታቸውንም ይቀንሳል።By DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
The UK faces accusations of granting sponsorship licenses to fake companies, leading to thousands of young Africans being stranded there without work. To worsen the situation, unscrupulous agents demand high fees for visas but fail to deliver promised jobs despite receiving payment. Listen to this interesting debate #77Percent #DWAfrica…
  continue reading
 
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሮተርዳም ማራቶን ኔዘርላንድስ ውስጥ ድል ተቀዳጅተዋል ። በቤጂንግ የግማሽ ማራቶን የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶችን ቻይናዊው ሯጭ ቀድሞ እንዲገባ ሩጫው ሆን ተብሎ ዝግ ማለቱ መነጋገሪያ ሆኗል ። በጀርመን ቡንደስ ሊጋ ታሪክ ከ120 ዓመት በኋላ ባዬርን ሌቨርኩሰን ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫ በማንሳት ታሪክ ጽፏል ።By DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማኅማት ከ2009 ጀምሮ ከያዙት ሥልጣን በሚቀጥለው ዓመት ይለቃሉ። የኮሚሽኑ ቀጣይ ሊቀ-መንበር አስራ አራት ሀገራት ከሚገኙበት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና የሚመረጥ ይሆናል። እስካሁን ከሦስት የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ዕጩዎች ለአፍሪካ ኮሚሽን ሊቀ-መንበርነት እንደሚወዳደሩ አስታውቀዋል። የኬንያው ራይላ ኦዲንጋ፣ የሶማሊያዋ ፋውዚያ ይሱፍ አዳም እና የጅቡቲው ማሕሙድ አሊ ይሱፍ ለሊቀ-መንበርነቱ የመወዳደር ፍላጎት እንዳላቸው አሳውቀዋል። ሦስቱም ዕጩዎች የየመንግሥታቶቻቸው ድጋፍ አላቸው። ሌሎች የምሥራቅ አፍሪካ ክፍለ…
  continue reading
 
የሚያዝያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ዋና ዋና ዜናዎች፤የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ ዑርጌሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በኦሮሚያ ክልል በህቡዕ ተጠርቷል በተባለው አድማ በአንዳንድ አካባቢዎች የመጓጓዣ እንቅስቃሴ ገደብ መኖሩ እየተነገረ ነው።ሱዳን ውስጥ በየቀኑ 20 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው እንደሚፈናቀሉ የተመድ አመለከተ። የኢራን እስራኤል ውዝግብ እንዳይባባስ ሃገራት እያሳሰቡ ነው። ኢራን በበኩሏ ውጥረቱ እንዲባባስ እንደማትፈልግ ስትገልጽ፤ የእስራኤል የጦር ካቢኔ ስብሰባ ማድረጉ ተዘግቧል።ኦማን ውስጥ በተከሰተው የጎርፍ አደ…
  continue reading
 
የአማራና የትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች ውዝግብ ወዴት እየሄደ ነው?የእቅስቃሴ ገደብ በኦሮሚያየኢትዮጵያ ፖለቲካ መዋቅራዊ መዛቦቶች እና መፍትሔያቸው እንዲሁም ኢራን በኢስራኤል ላይ የሰነዘረችው ጥቃት አላማና ግቡBy DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
Loading …

Quick Reference Guide