MikiMAC public
[search 0]
More
Download the App!
show episodes
 
Artwork

1
KALANDRAS

ካላንድራስ

Unsubscribe
Unsubscribe
Monthly
 
ካላንድራስ የአማርኛ ፖድካስት (RADIO) ነው:: ቃሉም ደግሞ አማርኛ [ካለ አንድ ራስ] እንደማለት የሚኾን ነጻ ሃሳቦችን የምናንሸራሽርበት የኢንተርኔት ራዲዮ ሲሆን ማህበረሰብ ፣ ባህል ፣ ህግ ፣ ሃይማኖት . . . የማንነካው አይነኬ ፣ የማንዳሠው ጓዳ ጎድጓዳ ፣ የማንፈነቅለው የሃሳብ ድንጋይ አይኖርም። ከወደዳችሁት እያዳመጣችሁ ባላችሁበት መተግበሪያ ላይ Rate በመስጠት እና Review በመጻፍ ብታግዙኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው። Hosted by: Miki MAC
  continue reading
 
Loading …
show series
 
ቃልኪዳን ታደሰ በሙያዋ አርኪቴክትና የኢንቴሪየር ዲዛይን ባለሙያ ስትሆን ከካላንድራስ ጋር በነበራት የመጀመሪያው ክፍል ቆይታችን በህይወት ዘመኗ ስለገጠሙዋት ሁነቶች፣ ስለ ህይወት ተሞክሮዋ እንዲሁም ስለቤተሰቦቿና ልጅነቷ እየተጨዋወትን ውብ ቆይታ አድርገናል። ከቃልኪዳን ጋር የነበረን ቆይታ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ሲሆን ብዙ ረብ ያላቸው ቁም ነገሮችን ከዳሰስንበት ዘለግ ያለ ጭውውታችን ስለስራዋና ከስራዋ ጋር ስለተያያዙ ጉዳዮች ያወጋንበት ሁለተኛው ክፍል እነሆ።ይህንን ክፍል አዳምጣችሁ ስታበቁ እንደተለመደው አስተያየታችሁን በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ብትል…
  continue reading
 
ቃልኪዳን ታደሰ በሙያዋ አርኪቴክትና የኢንቴሪየር ዲዛይን ባለሙያ ስትሆን በህይወት ዘመኗ ስለገጠሙዋት ሁነቶች፣ ስለ ህይወት ተሞክሮዋ እንዲሁም ስለቤተሰቦቿና ልጅነቷ እየተጨዋወትን ውብ ቆይታ አድርገናል። ከቃልኪዳን ጋር የነበረን ቆይታ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ሲሆን ብዙ ረብ ያላቸው ቁም ነገሮችን የዳሰስንበት ዘለግ ያለው ጭውውታችን የመጀመሪያውን በዚህ ክፍል ቀጣዩን ደግሞ በሚቀጥለው ክፍል ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል።ይህንን ክፍል አዳምጣችሁ ስታበቁ እንደተለመደው አስተያየታችሁን በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ብትልኩልኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው። ካላንድራስን …
  continue reading
 
ይህ የዛሬው ክፍል የካላንድራስ ፖድካስት 10ኛው ክፍል ሲሆን የዚህ ሲዝን መጨረሻም በዚሁ የሚጠናቀቅ ይሆናል። በምእራፍ ሁለት ደግሞ እንደተለመደው ከሁሉም አይነት የሃሳብ ዘለላዎች የተጠጉ ጥሩ ጥሩ ክፍሎችን ይዤላችሁ በቅርቡ ተመልሼ እመጣለሁ። እስከዚያው ግን መቆያ ይሆናችሁ ዘንድ የዩትዩብ ቻናሌ Mikimac Views ላይ በመሄድ በአይነታቸው ትንሽ ለየት ያሉና አጫጭር ቆይታ ያላቸውን ቪዲዮዎቼን እንድትመለከቱ በተጨማሪም SUBSCRIBE በማድረግ እንደሁልጊዜውም የስራዬ አጋር እና አበርቺ እንድትሆኑ እጠይቃለሁ። ወደዛሬው የካላንድራስ ክፍል ስንገባ ስ…
  continue reading
 
የካላንድራስ ክፍል 9 እንግዳችን አይዳ አብደላ ነች። በመኖር ውስጥ ስለገጠማት አንድ ትልቅ የህይወት መልክ ቀያሪ ክስተት ታጫውተናለች። የአይዳ ታሪክ ለብዙዎቻችን አስተማሪ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። በታሪኳ ውስጥ ስላለው ጭብጥ እና አንቂ ቁምነገር መናገር ታሪኩን እንዳያበላሸው በሚል ስጋት ብዙ ዝርዝር ውስጥ አልገባም። ይህንን ክፍል አዳምጣችሁ ስታበቁ እንደተለመደው አስተያየታችሁን በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ብትልኩልኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው። ካላንድራስን ከወደዳችሁት እና ሌሎች በርካቶች ቢሰሙት የሚበጅ ነው የምትሉ ከሆነ ለወዳጆቻችሁ በማጋራት…
  continue reading
 
በዚህ የካላንድራስ ክፍል ከኢትዮጵያ ኬንያ ከኬንያ ደግሞ እስከ አሜሪካን ሃገር ድረስ የዘለቀና በብዙ የህይወት መልክና ውጣ ውረዶች የተፈተነ ድንቅ የቤተሰብ ታሪክ እንዳሥሣለን። ስደት ፣ ጥንካሬ ፣ ፅናት ፣ በፈተናዎች ያልወደቀ የቤተሰብ ፍቅር ፣ እምነት ፣ ስኬት . . . ብዙ ብዙ ቁምነገሮችን እንማርበታለን ብዬ አስባለሁ። እንደተለመደው ሃሳብና አስተያየታችሁን በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን Instagram እና Telegram ላይ ልትልኩልን ትችላላችሁ። ይህን ፖድካስት ከወደዳችሁት የምትሰሙበት መተግበሪያ ላይ Rate ብታደርጉልን ምስጋናችን የላቀ ነው።…
  continue reading
 
ኢትዮጵያዊነት ማለት ምንድነው? የኢትዮጵያዊነት ፍቺ ወይም ትርጓሜ እንደያንዳንዳችን የህይወት ትርጓሜና ተሞክሮ የሚወሰን ነው። አንድ መንገድ ላይ ሊስትሮ እየጠረገ ህይወቱን የሚመራ ልጅ፣ በወሲብ ንግድ የምትኖር አንድ የቡና ቤት ሴት ፣ ስልጣን ላይ ያለ የተመቸው ባለጊዜ ፣ የሃገሩን ዳር ድንበር ለማስከበር ድንበርና ተጋድሎ ላይ ያለ የሃገር ወታደር ፣ የሚጠጣው ውሃ ማግኘት ታላቅ የህይወት ፈተና የሆነበት አንድ አርብቶ አደር ፣ የዝናቡን መዘግየት እያሰበ የጎተራው ባዶነት የሚያስጨንቀው ምስኪን ገበሬ ፣ ለሃገሬ የሚጠቅም ሃሳብ አለኝ በማለቱ ከወህኒ የ…
  continue reading
 
ዮሐንስ ሞላ "የብርሃን ልክፍት" እና "የብርሃን ሰበዞች" የተሰኙ ሁለት የግጥም መጽሃፍትን ያሳተመ ገጣሚ ሲሆን በዚህ 6ኛው የካላንድራስ ፖድካስት ክፍል የተለያዩ ጉራማይሌ ሃሳቦችን እያነሳን የተጨዋወትንበትን ቆይታ እነሆ!! ሃገር ፣ ማንነት ፣ ሞት ፣ ፍቅር ፣ ገንዘብ . . . በርከት ያሉ ሃሳቦችን እንዳሥሣለን።⚠️በዚህ ፖድካስት ላይ "የብርሃን ቀለማት" በሚል የተጠቀሰው አንደኛው የዮሐንስ ሞላ መፅሃፍ ርእስ በስህተት ሲሆን "የብርሃን ሰበዞች" በሚል እንዲታረም እንጠይቃለን:: ከታላቅ ይቅርታ ጋር 💛🙏…
  continue reading
 
ሴት ልጅን ለማክበርና የሚገባትን ሁሉ ታገኝ ዘንድ የአቅማችንን ሁሉ መጣር አለብን። ይህ ደግሞ ሰበብና ምክንያት አይፈልግም። ሴት እናት ፣ እህት ፣ ሚስት ፣ ሃገር . . . ስለሆነች ሳይሆን እንደኔ ፣ እንዳንተ ፣ እንደ እኛና እንደሁላችን ሰው ስለሆነች ብቻ . . .
  continue reading
 
ሃይማኖት ምንድነው? እምነትስ እንደምን ያለ ነው? ጥቅምና ጉዳትስ ይኖራቸው ይሆን? በዛሬው የካላንድራስ ክፍል ሃይማኖትና እምነትን ፣ የሰዎችን የህይወት ልምምድ እና እይታ እንዳሥሣለን። ይህ ኢፒሶድ በClubhouse የካላንድራስ ክፍል ከተደረገ የሰዓታት ውይይት ላይ ለፖድካስት እንዲያመች ተደርጎ ተመጥኖ የቀረበ ነው። ካላንድራስን Rate ያድርጉ። ለወዳጆቻችሁ አጋሩልን። እጅግ ከላቀ ምስጋና ጋር። ልዩ ምስጋና - ለትእግስት ሁሴን 💛💛💛
  continue reading
 
ሰርፀ ፍሬስብሃትን ብዙዎቻችን የምናውቀው በሙዚቃ ባለሙያነቱ ነው። ከሙዚቃው ባሻገር ለየት ያለ የህይወት መረዳት ካላቸው ሰዎችም አንዱ ነው። በዚህ Episode "የሰው ልጅ ፍጥረቱ እንደምን ያለ ነው?" በሚለው ዙሪያ ያደረግነውን ቆይታ እነሆ።
  continue reading
 
በራስ መተማመንን እንዴት እንረዳዋለን? በራሴ እተማመናለሁ ለማለትስ መስፈርቶቹ ምን ይሆኑ? በራስ ከመተማመን ጋር ተያይዞ ያለንን መረዳት ከተለያዩ አንጻሮች ለመመልከት እንሞክራለን። በዚህ የፖድካስት ክፍል ላይ በራስ ስለመተማመን ሃሳባቸውን የሚያጋሩን ተሳታፊዎች ይኖሩናል። ይህ የፖድካስት ክፍል ክለብ ሃውስ ላይ ከተደረገ የ5 ሰዓታት ውይይት ላይ ለፖድካስት እንዲያመች ተመጥኖ የቀረበ ሲሆን ሙሉውን ውይይት ለማድመጥ የምትፈልጉ ከታች የተቀመጠው ሊንክ ላይ ታገኙታላችሁ። https://www.clubhouse.com/room/xnbLQWd4 ካላንድራስን Rate…
  continue reading
 
ኢታና ነዋሪነቱ በአሜሪካን ሃገር የሆነ ጎበዝ ሙዚቀኛ ፣ የቤተ ክርስቲያን ዘማሪ እንዲሁም በስነ መለኮት ፣ ሂሳብ እና የቴክኖሎጂ ትምህርቶች የተጋ ኢትዮጵያዊ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ባለትዳር እና የ2 ልጆች አባት ነው።ኢታና በካላንድራስ ስለህይወት አረዳዱ ፣ ስለቤተሰቦቹ ፣ ስለ privillege እና በህይወት ውስጥ ከሚገያጋጥሙ ልዩነቶች ጋር እንዴት እያመቻመቸ እንደሚያልፍ ያጫውተናል።
  continue reading
 
Loading …

Quick Reference Guide