ጊዜ አጠቃቀም
Manage episode 385834241 series 3531233
በዛሬዉ (episode 2)እነዚህ ጥያቄዎች ይዳሰሳሉ - ጊዜ አጠቃቀም(time management) ማለት ምን ማለት ነው?ጊዜን በአግባቡ እንዴትስ እንጠቀም? ትምህርት በአግባቡ እየተከታተሉ ማገልገልስ ይቻላል? እኛ ተማሪዎች ጊዜያችንን በአግባቡ እንዳንጠቀም ማነቆ የሚሆኑ ነገሮችስ ምንድን ናቸው? በእነዚህና ሌሎች ጥያቄዎች ዙሪያ ላይ
#ከሳሮን_አበራ ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል አብራችሁ ቆዩ። 🎙Subscribe በማድረግ እንዲሁም ለሌሎቹም በማጋራት አብራችሁን አገልግሉ።
33 episodes