Dwcom Deutsche Welle public
[search 0]
More
Download the App!
show episodes
 
The original European current affairs podcast from Germany’s international broadcaster. Bringing you expert analysis and on-the ground reporting from the European capitals and beyond. Join host Kate Laycock and DW’s network of seasoned correspondents for your weekly dose of euro-politics and culture. Published every Thursday.
  continue reading
 
DW AfricaLink is packed with news, politics, culture and more — every weekday. From combating health issues and freedom of expression to finances, tolerance and environmental protection, we have it covered.
  continue reading
 
Looking to reconnect with nature? Want to make better decisions for the health of the planet? Every Friday, Living Planet brings you the stories, facts and debates on the key environmental issues of our time.
  continue reading
 
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።
  continue reading
 
Shirin al´adu, addinai da kuma zamantakewa tsakanin al´ummomi dabam-dabam a duniya. Taba Ka Lashe shiri ne da ke duba batutuwan da suka shafi al'adu da zamantakewa tsakanin al'ummomi da mabiya addinai dabam-dabam a duniya da zummar kyautata zamantakewarsu, zaman lafiya da kuma fahimtar juna tsakani. Muna gabatar muku da shirin ta rediyo a kowane mako, kuna kuma iya sauraronsa a shafinmu na Internet da kuma ta kafar Podcast.
  continue reading
 
Andreas amekamilisha masomo yake na yuko tayari kufanya utafiti wa makala yake ya kwanza. Kazi yake inamwelekeza na inampeleka (bila shaka pamoja na rafiki yake wa ajabu ex) katika iliyokuwa Ujerumani ya Mashariki. Mambo muhimu ya sarufi: Kauli-tendwa, vishazi tegemezi, vitenzi vya kujirejea, dhamira tegemezi.
  continue reading
 
On the Green Fence lives up to its name in looking at complex, often divisive environmental issues from multiple angles. It’s not about greenism, but about delving into the major concerns of our time in an engaging and human way. DW reporter Neil King sits on the fence and explores the role business, society and science play in our transition to a more environmentally friendly world. In so doing, he aims to make sense of issues that affect us all, but which are often over-simplified or convo ...
  continue reading
 
Andreas ana shughuli nyingi za kufanya. Inambidi kushughulikia wageni hotelini, kuwatafutia wazazi wake chumba na pia kumhoji Charlemagne. Ziada ya hayo, wazazi wake wanamchunguza ex ni nani na wapi alikutana na binti yao. Mambo muhimu ya sarufi: Vitenzi vya utaratibu, wakati timilifu, uhusika usioungwa moja kwa moja.
  continue reading
 
Andrea i ka përfunduar studimet dhe tani është i gatshëm që të nisë mbledhjen e materialeve për artikullin e tij të parë. Puna e çon atë (dhe natyrisht edhe Eksën misterioze) në Gjermaninë Lindore. Elemente të rëndësishme gramatikore: Forma pësore e foljeve (Passiv), pjesët e varura të fjalive, foljet vetvetore, mënyra lidhore (Konjunktiv).
  continue reading
 
পাউলা ও ফিলিপ জার্মানির রহস্যজনক ঘটনা অনুসন্ধান করছে। তাদের সঙ্গে জার্মানির এক প্রান্ত থেকে আরেক প্রান্ত পর্যন্ত সফর করুন এবং সেই সাথে জার্মান শিখুন! এই কোর্স বিশেষভাবে আপনার জার্মান ভাষা শুনে বোঝার ক্ষমতা বৃদ্ধি করবে।
  continue reading
 
Andrea ka shumë punë. Ai duhet të kujdeset për klientët në hotel, të gjejë një dhomë për prindërit e tij dhe të bëjë një intervistë me Karlin e Madh. Veç kësaj, prindërit do të mësojnë se kush është Eksa dhe si e ka njohur Andrea atë. Elemente të rëndësishme gramatikore: foljet gjysmëndihmëse (modale), koha e kryer, rasa dhanore.
  continue reading
 
Mission Europe ለጀማሪዎች የተዘጋጀ የቋንቋ ትምህርት ሲሆን ፦ Mission Berlin ፦ Misja Kraków እና Mission Paris የሚሰኙትን ልብ ሰቃይ ወንጀል ነክ ታሪኮችን አካቶዋል። ወደ ቋንቋው ዓለም በመዝለቀ የፖላንድኛ፣የ ጀርመንኛ ወይም የፈረንሳይኛ ቋንቋ ይማሩ።
  continue reading
 
Loading …
show series
 
በጦርነት፣ በድህነት ወይም በተፈጥሮ አደጋዎች በግዳጅ የተፈናቀሉ እና የተሻለ ህይወት ፈልገው ወደ አውሮፓ ለመሻገር በሜዲትራኒያን ባህር አደገኛውን የጀልባ ጉዞ የሚያደርጉ ስደተኞች አሁን የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጅ ዒላማ ሆነዋል።ምክንያቱም የአውሮፓ ህብረት ስደትን ለመቆጣጠር የተለያዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መሳሪያዎችን እየተጠቀመ ነው።By DW
  continue reading
 
ደቡብ ኢትዮጵያና ጋምቤላ ክልሎች በደረሱ የመኪና አደጋዎች 35 ሰዎች ሞቱ።ናይሮቢ-የኬንያ እናቶች ጥሪ፣ የአምንስቲ ጥያቄ።አቡጃ-በኢትዮጵያ በኩል ያለፈ አደንዛዥ ዕፅ ሌጎስ ላይ ተያዘ።ቫቲካን-የእስራኤል-ሒዝቡላሕ ዉጊያና የርዕሠ ጳጳሱ ተማፅዕኖ።ኒዮርክ-የዓለም መሪዎች ጥሪና የእስራኤል ሊባኖስ ዉጊያBy DW
  continue reading
 
Recently, fuel seems to be the biggest issue in Nigeria: Fuel subdidies have been part of the Nigerian economy for many years until the president decided to slash them, saying their administration has been plagued with allegations of corruption and mismanagement. Join DW's Josey Mahachi in discussion with Alhassan Usman of Nigeria's Federal Inland …
  continue reading
 
"Show me your garden and I shall tell you what you are," said an English poet. What can a well-manicured lawn reveal about social status, our relationship to the Earth and the American Dream? A surprising amount. From fancy French palace gardens to suburban America, come along for the garden party as we mow over the history of the lawn – and ask if…
  continue reading
 
Tens of millions of children in Africa are not in school. In Nigeria, UN data shows that around 18.5 million children are currently out of the classroom. What are the key obstacles, and how can they be resolved? Josey Mahachi talks to Dr. Ibrahim Baba Shatambaya and DW correspondent Shehu Salmanu in Nigeria. DW correspondent Killian Ngala in Camero…
  continue reading
 
--ሶማሊያ ከግብፅ ከፍተኛ መጠን ያለዉ የጦር መሳሪያን ለሁለተኛ ጊዜ ተረከበች። ግብፅ ዜጎችዋ በቶሎ ከሶማሌላንድ እንዲወጡም ጠይቃለች።--ፓኪስታን ዉስጥ የኢትዮጵያንና የሩስያ ዲፕሎማቶችን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራት ልዑኮች ከጥቃት መትረፋቸዉ ተመለከተ።--ሱዳን ባለፈው ነሐሴ ወር ብቻ በኮሌራ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 388 ከፍ ማለቱ ተነገረ። በወረርሽኙ ወደ 13,000 ሰዎች ተይዘዋል።--እስራኤል በሊባኖስ እያካሄደች ያለዉ ጥቃት 'አደገኛ መዘዝ' ያስከትላል ስትል ኢራን አስጠነቀቀች። በእስራኤል እና በሂዝቦላ ሚሊሻ መካከል እየጠነከረ የመጣው ዉጥረት ፤…
  continue reading
 
በሳምንቱ መጨረሻ እጅግ ተጠባቂ በነበረው የማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ፍልሚያ ሲቲ በሜዳው ጉድ ከመሆን የማታ ማታ ተርፏል ። አርሰናል ሙሉ ግማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜውን አንድ ተጨዋች ጎድሎበትም አይበገሬነቱን ዐሳይቷል ። ቸልሲ እና በሻምፒዮንስ ሊጉም ድል የቀናው ሊቨርፑል በተመሳሳይ የግብ ልዩነት ተጋጣሚዎቻቸውን አሰናብተዋል ።By DW
  continue reading
 
-የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በቅርቡ ያደረገዉ ጉባኤ፣ ዉሳኔዎቹና የባንክ ሒሳቡ በፍርድ ቤት ታገደ።-የእስራኤልና የሊባኖስ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን የሒዝቦላሕ ዉጊያ ዛሬ አይሎ ዉሏል።ሒዝቡላሕ ሰሜን እስራኤልን በሚሳዬል፣ እስራኤል ባንፃሩ የሊባኖስ ርዕሰ ከተማ ቤይሩትን በጦር ጄቶች ደብድበዋል።-የአዉሮጳ ሕብረት ለዩክሬን 35 ቢሊዮን ዩሮ ብድር ሰጠ።By DW
  continue reading
 
Visible minorities fear for their safety in Brandenburg, Talking Left, Voting Right report, and Meloni vs. Mussolini - what’s in a name? Then, a youth-themed second half featuring the Finnish Tinder for Good Deeds, 1000 Turkish Youth For Palestine, School smartphone bans and the ever youthful Dolly Parton... or at least her new Prosecco label!…
  continue reading
 
Nigeria's food and drug administration, NAFDAC, is warning Nigerians about fraudulent "miracle" products sold by some churches. Christ Mercy Land Deliverance Ministries is under investigation for selling unverified "holy water" and "miracle soap" with false healing claims. Stay informed to avoid these scams and protect your health.…
  continue reading
 
በጎርጎሪያኑ ህዳር 1974 ዓ.ም. በአፋር የአዋሽ ስምጥ ሸለቆ የተገኘው የሉሲ ወይም የድንቅነሽ ቅሪተ አካል እነሆ 50 ዓመቱን ይዟል። 3.2 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያለው የሉሲ ቅሪተ-አካል ስለ ሰው ልጆች አመጣጥ ለማጥናት ዓለም አቀፋዊ ፍላጎት የቀሰቀሰ እና ቀደም ሲል ስለሰው ልጆች አመጣጥ የነበረውን ታሪክ እና አመለካከት የለወጠ ሆኗል።By DW
  continue reading
 
በደቡብ ምዕራብ ዳርፉር ውስጥ የሱዳን ጦር ባካሄደው የአየር ጥቃት ከ40 በላይ ሰዎች መገደላቸው ተነገረ። ዩናይትድ ስቴትስ የሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች በአስቸኳይ ለውይይትም እንዲቀመጡ ጠይቃለች።የዩናይትድ ስቴትስ ሰው አልባ አውሮፕላን የመን አቅራቢያ መከስከሱን ፔንታገን አረጋገጠ። የየመን ሁቲ ሚሊሺያዎች ባለፉት ቀናት በርካታ አውሮፕላኖችን መትተው መጣላቸውን አስታውቀው ነበር።ሊባኖስ ውስጥ በድምፅና መልእክት መቀበያ መሣሪያ ፍንዳታ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ማሻቀቡ እየተነገረ ነው። ማዕከላዊ አውሮጳን ከሁለት አስርት ዓመታት ወዲህ ያጥለቀለቀው አስከፊ የጎር…
  continue reading
 
The illegal organ trade in Africa is a significant issue, with the World Health Organization estimating its value at over $1 billion annually. Efforts to raise awareness through campaigns, national policies and legal frameworks are crucial in addressing the shortage of legal organ donors and combating the illegal organ trade. But is that enough?…
  continue reading
 
DW Amharic የካይሮ መንግሥት ህወሓት እና ኤርትራን ማደራደር እንደሚፈልግ ተመለከተ። ግብፅና ኤርትራ ትስስራቸዉን ለማጠናከር ወታደራዊ ትብብር እና የመረጃ ልውውጥ ስምምነት ሊፈፅሙ እንደሚችል የግብፅ የዜና ምንጮች ዘገቡ። በጎንደር ከተማ ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ በፋኖና በመንግስት ወታደሮች መካከል ውጊያ ሲካሄድ መዋሉን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል ቱርክ አንካራ ላይ ሊደረግ የታቀደው ሦስተኛ ዙር ዉይይት ለሌላ ጊዜ መተላለፉን የሶማልያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ተናገሩ። ደቡብ ሱዳን በጎረቤቷ ሱዳን በኩል ወደ ውጭ ሃገር የነዳጅ ምርትን…
  continue reading
 
Cybercrime in Zambia has been on the rise, with significant incidents and efforts to combat it. In Ghana, cybercrime has also been a growing concern. Both countries have implemented strict anti-cybercrime measures. But critics say the laws could be used to curb free speech. Eddy Micah Jr talks to Emmanuel Chipeta, a Zambian IT specialist and DW cor…
  continue reading
 
አዲሱ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 የቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ማገዱ አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ብልጽግና ፓርቲ አባላቱን ሲያሰለጥን እንዳለፈው ዓመት “ከመንግሥት ካዝና ገንዘብ አውጥቶ” እየከፈለ ነው ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ወነጀለ።የኬንያ ዋና ኦዲተር ሀገሪቱ ከተለያዩ ወገኖች የተበደረችውን ዕዳ ኦዲት ማድረግ መጀመሩን የፋይናንስ ሚኒስትሩ ተናገሩ። በምዕራብ እና ማዕከላዊ አፍሪካ በጣለ ከባድ ዝናብ እና ባስከተለው ጎ…
  continue reading
 
DW Amharic-በኮሬ ዞን በእገታ ላይ የነበሩ አራት አርሶ አደሮች መገደላቸው፤በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አንድ ድልድይ በመደርመሱ፤ ዞኑን ከአጎራባች አካባቢዎች ጋር የሚያገናኝ መንገድ አገልግሎት እንደማይሰጥ መገለፁ፤የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት የሀገራቸውን ፓርላማ መበተናቸው፤መካከለኛው አውሮፓ በመጭው ቅዳሜና እሁድ በሚጥለው ከባድ ዝናብ ለከፍተኛ የጎርፍ ይጋለጣል መባሉ፤የሰሜን ኮሪያው መሪ ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ የኒውክሌር ማብላያ እና የዩራኒየም ማበልፀጊያ ቦታዎችን መጎብኘታቸው፤ዶናልድ ትራምፕ ከተፎካካሪያቸው ካማላ ሀርስ ጋር ሌላ የምርጫ ክርክር እንደማያ…
  continue reading
 
Which creatures tend their own gardens, keep livestock, wage wars and have been around since the dinosaurs? We’re talking about ants of course. Tiny but mighty, the ant universe is complex, fascinating, and mostly hidden. Ants are crucial for sustaining healthy ecosystems. But, as residents in one German town discovered, they can also wreak havoc w…
  continue reading
 
የሐሙስ መስከረም 2 ቀን 2017 ዓም አርዕስተ ዜናየተባበሩት መንግሥታት የትምሕርት የሳይንስና የባህል ድርጅት በምህጻሩ ዩኔስኮ ዩኔስኮ የሱዳን ብሔራዊ ቤተ መዘክርን ጨምሮ በሌሎች የሱዳን ቤተ መዘክሮች እና የቅርስ ተቋማት ላይ ተፈጽመዋል የሚባሉ ዝርፊያዎችና ጉዳቶች በእጅጉ አሳስቦኛል አለ። ስዊድን ወደ ሀገራቸው በፈቃደኝነት ለሚመለሱ ስደተኞች እስከ 34 ሺህ ዶላር እንደምትከፍል አስታወቀች። በደቡብ ምዕራብ እስያን የመታው ያጊ የተባለው ወጀብ ያስከተለው ጎርፍ የገደለው ሰው ቁጥር ከ250 በለጠ።…
  continue reading
 
The familiar face of France’s new Prime Minister, Turkey’s naval expansion plans and what they mean for Europe, and a wind-swept trip to patrol the Baltic Defence Line. Also: Schengen under threat, Santorini’s struggle with overtourism, Spain’s Spaghetti Western film-sets, and a German dance collective taking on Parkinson’s Disease.…
  continue reading
 
Loading …

Quick Reference Guide