Artwork

Content provided by ECFC in Finland. All podcast content including episodes, graphics, and podcast descriptions are uploaded and provided directly by ECFC in Finland or their podcast platform partner. If you believe someone is using your copyrighted work without your permission, you can follow the process outlined here https://player.fm/legal.
Player FM - Podcast App
Go offline with the Player FM app!

315 || በክፉው ዓለም ላይ ለእግዚአብሔር መሣሪያ ትሆናላችሁ! || በቄስ ኢዮብ ድንቁ

46:11
 
Share
 
Manage episode 404561318 series 3055140
Content provided by ECFC in Finland. All podcast content including episodes, graphics, and podcast descriptions are uploaded and provided directly by ECFC in Finland or their podcast platform partner. If you believe someone is using your copyrighted work without your permission, you can follow the process outlined here https://player.fm/legal.

በማልሚ ሳሌም ኅብረት በቄስ ኢዮብ ድንቁ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት፣

መነሻ የየመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌ. 6፡10-20

ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልጉ ነገሮች፦

1) ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን የጦር መሣሪያችን የእግዚአብሔር ቃል ነው።

የእግዚአብሔር ቃል ለምን ልዩ ሆነ?

  1. የእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ስለሆነ ነው
  2. የእግዚአብሔር ቃል ኃይል ስለሆነ ነው
  3. የእግዚአብሔር ቃል የእምነታችን ምንጭ ስለሆነ ነው

2) ሁለተኛ ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን የጦር መሣሪያችን ጸሎት ነው

3) ሦስተኛ ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን ነገር መጽናት መቻላችን ነው

ለመንፈሳዊ ውጊያ ዝግጅቱ ስንሆን እግዚአብሔር እንዴት ሊጠቀምብን ይችላል?

  1. ለህዝብ መዳንና ምህረት ማግኘት መሣሪያ አድርጎ ይጠቀምብናል / ለምሳሌ፦ ዮሴፍና አስቴር ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ናቸው
  2. ያስጨነቀንን በእኛው ሊያዋርድ ሊጠቀምብን ይችላል / ለምሳሌ፦ በሙሴና በፈርዖን መካከል የተፈጠረው ለዚህ ማሳያ ነው
  continue reading

354 episodes

Artwork
iconShare
 
All episodes

×
 
Loading …

Welcome to Player FM!

Player FM is scanning the web for high-quality podcasts for you to enjoy right now. It's the best podcast app and works on Android, iPhone, and the web. Signup to sync subscriptions across devices.

Quick Reference Guide