እንኳን ወደ ፖድካስት (PODCAST) ገጻች በደህና መጡ።
HOG-Podcast አገልግሎት ዓላማው ለጠፋው ዓለም በክርስቶስ የተገለጠውን የእግዚአብሔርን የፍቅር ወንጌል መስበክና ለዳኑት ደግሞ የልቦና ዓይናቸው በርቶ በእውነተኛ መንፈሳዊ ቁመና እንዲገነቡ የፈረሰውን ለማደስና አካሉን ለማነጽ መጋደል ነው።
በዚህ የፖድካስት (PODCAST) አገልግሎት በቤተ ክርስቲያኒቱ አገልጋዮች የተዘጋጁ ክርስቶስን ማህከል ያደረጉ ትምህርቶች በየጊዜው ይተላለፋሉ።
5 episodes

Player FM is scanning the web for high-quality podcasts for you to enjoy right now. It's the best podcast app and works on Android, iPhone, and the web. Signup to sync subscriptions across devices.